ቄስ ቀፀላጊዮርጊስ ደስታ እና አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፅ/ቤት ፤አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቤቶች አስተዳደር የሰ/መ/ቁጥር 218309

ቄስ ቀፀላጊዮርጊስ ደስታ እና አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፅ/ቤት ፤አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቤቶች አስተዳደር የሰ/መ/ቁጥር 218309: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተጀመረው የሁከት ክርክር የሰበር አመልካች ከሣሽ፣ የሰበር አንደኛ ተጠሪ ተከሣሽ፣የሰበር ሁለተኛ ተጠሪ ጣልቃ ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ አመልካች ግንቦት 2ቀን 2013ዓ/ም በተፃፈ ክሣቸው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የቤት ቁጥር 648 የሚታወቀው ቤት የግል ቤታቸው መሆኑን፤ የቤት ቁጥር 649 ደግሞ የአስተዳደሩ ሆኖ አመልካች የግል ቤታቸው ስለ%...

Comments

Popular posts from this blog

የአጣሪ ዳኝነት ሚና በአስተዳደር ህግ

በመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የሚቀርብ ክስን ማየት ስልጣን ያለው ማነው? በዳንኤል ፍቃዱ ( ጠበቃ እና የህግ አማካሪ)

የቤት ውሰጥ ሰራተኞች ህግ ??? በዳንኤል ፍቃዱ(ጠበቃ እና የህግ አማካሪ)